Welcome
Login / Register

Ethiopian News


 • ከአክሰስ ሪል እስቴት ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ችግር መንግስት እርምጃ መውሰድ ጀመረ

  ከአክሰስ ሪል እስቴት ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ችግር መንግስት እርምጃ መውሰድ ጀመረ

  ጥር 03 ፣2008

  ከ5 አመታት በላይ ከአክሰስ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ከፌደራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የተካተቱበት ኮሚቴ ተዋቅሮ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ መሆኑንን አስታወቀ፡፡

  በሀገሪቱ በተለያዩ መስኮች በርካታ ሪል ስቴቶች መኖራቸውን የገለፁት የኮሚቴው ሰብሳቢና የከተማ ልማትና ቤቶች ሚንስትሩ አቶ መኩሪያ ሀይሌ ከአክስዮኖች ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት በአክሰስ ሪልስቴት ከተፈጠረው ችግር ትምህርት መቀሰሙን ነው የገለፁት፡፡

   

   

  አክሰስ ሪል እስቴት በ2002 ዓ.ም ቤቶችን ሰርቶ ለማስረከብ 2500 ከሚሆኑ በውጭ ሀገርና በኢትዮጵያ ከሚኖሩ ቤት ፈላጊዎች 1.4 ቢሊዮን ብር ሰብስቦ ነበር ወደ  ስራ  የገባው፡፡

  ይሁንና ሪል ስቴት አልሚው አክሲዮን ማህበር  በገባው ቃል መሰረት ቤቶቹን ገንብቶ ለባለቤቶቹ ሳያስተላልፍ በጊዜው የአክሰስ ሪል ስቴት አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅና የማህበሩ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ኤልያስ ጠቅል አመልጋ ከሀገር በመውጣታቸው ነበር ችግሩ  የተፈጠረው፡፡

  ለችግሩ እልባት ለመስጠትም ከተለያዩ የመንግስት ሚንስቴር መስሪያ ቤቶችና ተቋማት የተውጣጣ ኮሚቴን በማዋቀር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲመጡ የማድረግና ሌሎች የተለያዩ የመፍትሄ ሃሳቦችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡

  ይሁንና ችግሩ በሚፈለገው ፍጥነት አለመፈታቱን ከአክሰስ ሪልስቴት ቤት ለመግዛት የተዋዋሉ ግለሰቦች ገልፀዋል፡፡

  መንግስት ችግሩን ለመቅረፍ በርካታ የመፍትሄ ስራዎችን ማከናወኑንና ጉዳዩ ውስብስብ በመሆኑ ጊዜ መውሰዱን ነው የፍትህ ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዬና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አሰፋ አብዩ የተናገሩት፡፡

  ይሁንእንጂ ችግሩን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችሉ ዋና ዋና የመፍትሄ አቅጣጫዎች መቀመጣቸውን የከተማ ልማትና ቤቶች ሚንስትሩ አቶ መኩሪያ ሀይሌ ገልፀዋል፡፡

  የአክሰስ ሪልስቴት መስራችና የቀድሞ የቦርድ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን ከፌደራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ ያስረዳል፡፡

  ሪፖርተር፡- ሀብታሙ ድረስ

  Read more »

 • Leaked memo says Jawar Mohammed and wife siphoned off over $280,000 raised for OMN

  (Solomon Ungashe)

  February 9, 2015

  According to a damning confidential memo by Dr. Solomon Ungashe, one of the founders of the Oromo Media Network, circulating on Oromo online forums, Jawar Mohammed raised over $300,000 during the Oromo First campaign which was supposed to go to the coffers of OMN. Dr. Solomon Ungashe alleges that because Jawar and his wife Arfase Gamade were not willing to transfer the money only $20,000 was transferred to OMN from Jawar’s account. Apparently, one of the problems causing division in OMN is the issue of this money that melted away in Jawar and Arfase’s pockets. Jawar insisted that all the money raised during the Oromo First campaign was not raised for OMN but for himself. The memo reveals that OMN’s main problems are tied with the corrupt, dictatorial and manipulative tendencies of Jawar Mohammed.

   

   

   

  “Once money was generated from Oromo communities, Arfase and I were assigned to see to it that the money was transferred to OMN account. This proved very difficult and OMN problem started at this point. Unbeknownst to us, Jawar Mohammed had created a parallel committee called Principal Coordinating Committee, PCC for short. Jawar and his wife Arfase were members of this committee. Mohammed Ademo asked Jawar what the role of the PCC was. He assured us its role is simply to collect the fund and transfer it to OMN. That proved to be false. Week after week and month after month Arfasse and Jawar who were supposed to talk to PCC members and transfer the money to OMN kept giving one reason after another for failing to do so. Out of more than $300,000 collected by Oromo community only $20,000 was transferred to OMN account. We were very frustrated,” Solomon wrote. Read full text of memo below.

  CONFIDENTIAL

  1. In mid 2012, I convinced myself it was time to start a sustainable Oromo media. I reached at that conclusion because I observed that a handful of Internet radio programs and a few TV broadcasts had started in the Diaspora. This hinted to me there was sufficient manpower and expertise to establish a strong media. I discussed the proposal with some people including Abraham Mosisa, Israe’l Soboqaa, and Abdi Fixee; they all encouraged me to push the idea forward.

  2. I next contacted Jawar Mohammed and Mohammed Ademo separately. Jawar was unhappy that I shared the idea with Mohammed Ademo but I did not understand the reason at the time.

  3. Soon after that OMN core committee of nine members was established.

  The members were: 1) Jawar Mohammed, 2) Arfase Gamada, 3)Girma Tadesse, 4) Micah Cirri, 5) Abdi Fiixee, 6) Ayyaantuu Tibeesso, 7) Mohammed Ademo, 8) Tigist Geme, and 9) Solomon Ungashe. Of these 9 members Ayyantuu Tibeesso was unable to take and we did not fill her place. We conducted once or twice weekly teleconferences to move the project forward.

  4. In late 2012, I went to Oromia and one of my responsibilities was to establish OMN on the ground there. I was tasked to recruit journalists who will work for us as reporters either on a permanent basis or as part time freelancers. I was working very closely with Mohammed Ademo on this matter.

  5. In Mid-2013 Mohammed Ademo told us at our weekly teleconference that there was an opportunity to get Oromo issue aired on Aljazeera. We discussed about it and delegated Mohammed Ademo and Jawar Mohammed to take part in it. That led to Jawar declaring, “I am Oromo First” on TV and that as we know became controversial

  6. Shortly after that incident, Jawar suggested we should use Oromo First campaign to raise fund for OMN.

  We all agreed and decided that other committee members must take part in the campaign too. The idea of me coming back to the US to take part in it was raised by Jawar himself but we decided against it because there were other things I was doing there and I also personal matters to attend to. So everybody else took part in the Oromo First campaign and we decided to end it in September 2013.

  7. Once money was generated from Oromo communities, Arfase and I were assigned to see to it that the money was transferred to OMN account. This proved very difficult and OMN problem started at this point. Unbeknownst to us, Jawar Mohammed had created a parallel committee called Principal Coordinating Committee, PCC for short. Jawar and his wife Arfasse were members of this committee. Mohammed Ademo asked Jawar what the role of the PCC was. He assured us its role is simply to collect the fund and transfer it to OMN. That proved to be false. Week after week and month after month Arfasse and Jawar who were supposed to talk to PCC members and transfer the money to OMN kept giving one reason after another for failing to do so. Out of more than $300,000 collected by Oromo community only $20,000 was transferred to OMN account.We were very frustrated. 

  8. Meanwhile, Mohammed Ademo drafted bylaws and code of conduct for OMN. They were all excellent. I suggested a minor change that was accepted. Only Jawar Mohammed disagreed on a clause pertaining to politics and media and promised he will write an alternative clause instead. We agreed. We waited for more than 6 six weeks but he never produced the alternative clause he had promised.

  9. Then it was time to nominate people to be on Board of Trustees. Jawar Mohammed suggested that members of the PCC should take part in the nomination and we all agreed. A joint OMN-PCC teleconference was called. The PCC had 11 members including Jawar and Arfase.

  The number of effective OMN members was hence 6. The discussion became the discussion of 6 against 11. The first topic to be discussed was criteria for selection of board members. A proposal was made by OMN founding member that those elected to be on board of trustees must not have a high level active participation in a political organization. All PCC members disagreed very strongly. There was no listening at all. The PCC did not come to discuss, they came to dictate and they had the vote to do whatever they wanted. They therefore handpicked Board members without participation from us.

  10. Early on we had discussed we will hire a media professional for short term to help us lay the foundation in Minneapolis. We wanted that person to be someone who has TV background and practical experience and we were looking for such a person.

  11. Immediately after the first PCC-OMN joint meeting, Jawar convened PCC meeting and they decided that he will quit his studies at Columbia and move to Minneapolis to lead the founding effort. That meant they have overturned our earlier decision to hire an expert in media affairs. Mohammed Ademo and I said we should instead hire an experienced person. We also argued because Jawar is a prominent person in Ethiopian politics, the idea of him running OMN, a supposedly independent media, does not sound right. The PCC members all agreed with what Jawar said and Mohammed Ademo and I resigned the next morning. Tigist Geme followed us shortly after that.

  12. It is important to grasp this chain of events. Jawar Mohammed established a separate committee called PCC that his wife chaired. This committee controlled the fund raised from Oromo communities. Because of good will we never objected to PCC joining OMN committee in the selection of board of directors. That turned out to be a fatal mistake on our part. With that action, Jawar put himself in a position to single handedly pick OMN board and executive committee members.

  13. Dr. Birhanu Dirbaba is supposedly the editor-in-chief for OMN. But in reality Jawar has been acting as the editor-in-chief as well. Dr. Birhanu had resigned once over disagreement with what Jawar has been doing. He was rehired again after a prolonged intense plea by OMN board members. There is no guarantee that he will not leave again.

  14. Micah Cirrii, one of the founding members resigned from OMN less than two months ago protesting Jawar Mohammed’s dictatorial actions.

  15. Girma Tadese, Arafase and Jawar have agreed to make Jawar the editor-in-chief of OMN. The few people remaining with OMN rejected this idea and that is why it has not been announced yet.

  16. Contrary to what OMN has announced, Ahmed Yasin and Kadiro Elemo quit protesting Jawar Mohammed’s dictatorial behavior. It surprises me why people do not call them and ask what the truth is.

  17. The exodus from OMN will continue unless solution is found immediately. The following actions are desperately needed. a. OMN board must appoint independent investigators. The investigators must speak to all parties concerned. b. Jawar’s role in the organization, and the pay he deserves must be decided and made public. c. A new executive director must be appointed in a transparent manner. Appointing someone hand picked by Jawar again is not going to solve the problem. d. The members of the Board of directors of a company are elected by people who invested in it. Oromo communities around the world are the investors in OMN. They should be the ones who can nominate and elect board of directors. This has to be codified in the OMN bylaws and implemented immediately.

  (Bilisummaa)

  Source: http://www.addistar.com/2015/02/15/leaked-memo-says-jawar-mohammed-and-wife-siphoned-off-over-280000-raised-for-omn/

  Read more »

 • ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 40 ፎቅ ከፍታ ያለው ሕንፃ መገንቢያ መሬት ተከለከልኩ አለ

  ከቅብር ጊዜ ወዲህ በአገሪቱ በሚገኙ የፋይናንስ ተቋማት ተመራጭ እየሆነ በመጣው ሠንጋ ተራ አካባቢ ዋና መሥሪያ ቤቱን ለመገንባት፣ የመሬት ጥያቄ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያቀረበው የኦሮሚያ ኢንተርናሸናል ባንክ ተቀባይነት ማጣቱ ቅር እንዳሰኘው ገለጸ፡፡

  ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በሠንጋ ተራ የፋይናንስ ተቋማት ኮሪደር ውስጥ አምስት ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ እንዲሰጠውና በቦታው ላይ 40 ፎቅ ከፍታ ያለው ግዙፍ ሕንፃ ለመገንባት፣ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ጥያቄ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡

  ነገር ግን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ መሠረት ቦታ በድርድር መስጠት እንደማይችልና ለተመሳሳይ ፕሮጀክቶች ቦታ የሚቀርበው በሊዝ ጨረታ እንደሆነ ለባንኩ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ የፋይናንስ ኮሪደሩ በዋነኛነት የሚገኝበት የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አዱኛ ወንድሙ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ አካባቢው ለፋይናንስ ኮሪደር ተብሎ የተከለለ አይደለም፡፡

  አስተዳደሩ ቦታውን የሚያውቀው ለቅይጥ አገልግሎት እንደሚውል ነው፡፡ ነገር ግን በርካታ ባንኮች በቦታው ላይ ዋና መሥሪያ ቤታቸውን መገንባታቸውን አቶ አዱኛ ገልጸው፣ በአሁኑ ወቅት ግን ምንም ዓይነት ክፍት ቦታ በአካባቢው የለም ብለዋል፡፡ በአገሪቱ የሚገኙ ግዙፍ የፋይናንስ ተቋማት ለአብነት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ዘመን ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ ዳሸን ባንክና ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክን ጨምሮ በርካታ ባንኮችና የኢንሹራንስ ተቋማት በዚህ ቀጣና ውስጥ ግንባታቸውን አካሂደዋል፡፡

  እነዚህ የፋይናንስ ተቋማት ቦታውን ያገኙት በድርድርና ከባለይዞታዎች በመግዛት ነው፡፡ ነገር ግን የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እንደ ሌሎች የፋይናንስ ተቋማት ዋና መሥሪያ ቤቱን በዚህ የፋይናንስ ኮሪደር መገንባት እንዳለበት አቋም ይዟል፡፡

  ባንኩ ለአስተዳደሩ በጻፈው ደብዳቤ ይህ ቀጣና የፋይናንስ ኮሪደር እንደመሆኑ መጠን፣ በአካባቢው የተጠናው የአካባቢ ልማት ዕቅድ ከ35 ፎቅ በላይ እንዲገነባ የሚያዝ በመሆኑ አቅሙ ታይቶ ሊፈቀድለት እንደሚገባ ጥያቄ አቅርቧል፡፡

  የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አበራ ቶላ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ጎማ ቁጠባ አካባቢ ባንኩ 1,900 ካሬ ሜትር ቦታ ነበረው፡፡ ነገር ግን ባንኩ ላቀደው ግዙፍ ግንባታ ቦታው በቂ ባለመሆኑ ግንባታውን ለማካሄድ የግድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦታ ሊሰጠው ይገባል፡፡

  የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር መልካሙ ትርፌ በበኩላቸው፣ 1,900 ካሬ ሜትሩ መስቀለኛ ቦታ ላይ የሚገኝ በመሆኑና እንደ ፓርኪንግ ላሉ አገልግሎቶች በቂ ባለመሆኑ ፕሮጀክቱን ማካሄድ አልተቻለም፡፡

  የባንኩ የቦታ ጥያቄ አገራዊ ፋይዳ እንዳላቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች ታይቶና እንዲሁም አካባቢው የፋይናንስ ተቋማት ቀጣና መሆኑ ከግምት ገብቶ ሊስተናገድ እንደሚገባ፣ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ባለሙያዎች ዕምነታቸውን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

  ነገር ግን የፋይናንስ ኮሪደሩ ከአዲስ አበባ አስተዳደር ዕውቅና ውጪ የለማ በመሆኑና በሊዝ አዋጅ፣ ደንብና መመርያው ላይ የባንኮችና የኢንሹራንስ ተቋማት በልዩ ሁኔታ እንዲያስተናግዱ የተቀመጠ ነገር ባለመኖሩ አስተዳደሩ የባንኩን ጥያቄ ለመቀበል መቸገሩን ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የከተማው ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

  በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ አስተዳደር የሊዝ ደንብና መመርያን ለማሻሻል የወሰነ በመሆኑ፣ በቀጣይነት የባንኩ ጥያቄ ሊታይ እንደሚችል እኚሁ ባለሥልጣን ያላቸውን እምነት ገልጸዋል፡፡ ኢንጂነር መልካሙ አስተዳደሩ ቦታውን እንደሚሰጥ ምልክት በማሳየቱ ተስፋ አድርገው ብዙ መቆየታቸውን ገልጸው፣ አስተዳደሩ አሁንም ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የመሬት ልማትና ኮንስትራክሽን ክላስተር አስተባባሪ አቶ አባተ ሥጦታው ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የመሬት ጥያቄ የሚስተናገደው በሊዝ አዋጅ መሠረት ነው፡፡ የሠንጋ ተራ አካባቢ በፋይናንስ ተቋማት ተመራጭ እየሆነ መምጣቱን የአዲስ አበባ አስተዳደር ዕውቅና መስጠቱን አቶ አባተ ገልጸው፣ አስተዳደሩ ለተመረጡ ፕሮጀክቶች ልዩ ጨረታ እንደሚያወጣ አስረድተዋል፡፡

  ‹‹በሠንጋ ተራ አካባቢ ከዚህ በኋላ የሚወጣው ልዩ ጨረታ ለፋይናንስ ተቋማት ብቻ ነው፤›› በማለት የገለጹት አቶ አባተ፣ የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በዚሁ ልዩ ጨረታ ተሳትፎ ቦታ ማግኘት እንደሚችል አስረድተዋል፡፡

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስካሁን ድረስ ሁለት ጊዜ ልዩ ጨረታ አውጥቷል፡፡ ልዩ ጨረታው ለሆቴል፣ ለሪል ስቴትና ለትምህርት ተቋማት ለሚውሉ ግንባታዎች ብቻ ነው፡፡

  source; Sodere

  Read more »

 • Hailemariam warns Saudi Arabia and UAE over military moves in Eritrea’s port of Assab

   

  AFRICANGLOBE – Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Desalegn, has told a local private newspaper that Saudi Arabia and the UAE will bear the consequences of Ethiopia’s response if their operation in and around Eritrea’s Port of Assab supports the ‘Eritrean regime’s destabilization agenda against Ethiopia.’ He made the remarks after a recent United Nations monitoring group report indicates that Saudi Arabia and the UAE have leased the Port of Assab for 30 years from the Eritrean government in their coalition to fight the Houthis in Yemen.

  “They have assured us that they would not be engaged in activities that would endanger the peace and security of Ethiopia. They have said this is only a choice of tactical convenience to their operation in Yemen and that they would evacuate the area as soon as the mission is completed,” Hailemariam told The Reporter newspaper. “We have also stressed that they will bear the consequences of our response if their operation in the area supports the Eritrean regime’s destabilization agenda against Ethiopia. Although we understand their objective, we were not consulted before the countries reached to this agreement.”

  Read more »

 • Nurona Bizness: TV Show on Finance, Business to be Launched in Ethiopia

  New Television show to enhance Ethiopians finance and business literacy is to begin soon, according to Capital.

  The new TV show’s title is “Nurona Bizness,” literally translated as “Life and Business,” and it will be aired in Amharic on Ethiopian Broadcasting Corporate’s main channel EBC 1.

  The show is part of EBC’s new programming conducted in partnership with Abega Management, producer of the Show to provide the audience with content and alternatives.

  Abega Management has finalized preparations to start the first airing of the show on November 27, 2015.

   

   

  Concerning content selection and production of the show, Yebegashet Alemayehu, Manager of Abega Management, has over 20 years of experience in media and financial management in Ethiopia and overseas.

  The show will be instrumental in equipping Ethiopians to make better financial decisions, appreciate their right and responsibilities as customers and understand and manage risk, Yebegashet said. He also said the show will provide elements for job hunters on the challenges and ways of getting financially profitable and personally satisfying jobs.

  The 40 minutes show is scheduled to be aired every Friday after 10 PM news on EBC 1.

  Source: Capital

  Read more »

 • Ethiopian Christian attacked by enraged Uber passenger after being mistaken for a Muslim

        An Uber driver in North Carolina said a passenger attacked and threatened to shoot him over the weekend because the man believed he was Muslim.

  Samson Woldemichael, who came to the U.S. eight years ago from Ethiopia, said he picked up the passenger early Sunday morning from a Charlotte bar and set off to the man’s home about 10 miles away, reported WBTV-TV.

   

  The man became belligerent when they arrived at his home and threatened to shoot Woldemichael in the face and strangle him before hurling anti-Muslim slurs and profanity at the driver.

  “He asked me if I was a Muslim, (and) I said I was not a Muslim,” Woldemichael said. “I was driving and he hit me while I was driving.”

  Woldemichael, who said he is Christian, said he did not know why the man assumed he was Muslim or why that made him so angry.

  “I told him in the first place I was not a Muslim, (but) it’s not right to generalize people and do that,” he said.

  Woldemichael said the man refused to get out of the car after threatening to kill him, and he demanded the driver get out.

  The driver said he was afraid to park, so he drove around the block until the passenger struck him hard in the forehead, nearly knocking him out, and the man continued hitting him in the head.

  Woldemichael said he stopped and started honking his horn to attract attention, and he said the passenger jumped out of the car and again threatened to shoot the driver.

  “He was saying he would shoot me and he was acting like he’s hiding his hand in his back, so he was acting like he was armed,” said Woldemichael, who drove away at that point and called 911.

  Uber passengers pay up front with their credit cards, and Woldemichael is hoping police are able to track down the man who attacked him.

  So far, no arrests have been made.

  Woldemichael said he wished some Americans weren’t so afraid of immigrants like himself.

  “There are people who are not originally from here but who are really Americans in their hearts,” he said. “They love the system. They love the country and they want to protect the system here, and they want to raise their kids peacefully with the existing system. They believe in America, so it’s better to work with them than generalizing them and attacking them.”

  Watch this video report posted online by WBTV-TV:

  Read more »

 • Complaints from Ethiopian-Americans help prompt auction house to withdraw Haile Selassie watch valued up to $1 million

  Complaints from Ethiopian-Americans help prompt auction house to withdraw Haile Selassie watch valued up to $1 million

   

   

   

  Ethiopian-Americans in Denver and other U.S. cities are demanding that a Swiss wristwatch owned by the late Emperor Haile Selassie be returned to his royal descendants.

  They’ve been working with Selassie’s grandson to persuade the auction house Christie’s to halt a scheduled sale. Late Monday, Christie’s officials agreed to withdraw the watch, which is valued between $520,000 and $1 million.

  Selassie died in 1975 after a Marxist coup in which soldiers plundered his property.

  “We are honestly shocked that a prestigious and reputable auction house will want to get involved with the sale of this watch,” said a letter to Christie’s from the Society of Ethiopians in Colorado, home to an estimated 30,000 Ethiopian-Americans.

  “He loved this watch so much that he wore it on few occasions until his suspicious death in 1975. All of his property was stolen or confiscated by heartless junior military officers of Communist Ethiopia,” society spokesman Girum Alemayehu said in the letter.

  Ethiopian-Americans regard the auctioning of Selassie’s watch with “outrage” because it was seized “without due process of law,” grandson Prince Ermias Sahle Selassie said in an e-mail from Washington D.C.

  “We know that other personal items have been taken and probably sold. … Knowing the history of what transpired in Ethiopia, it is perplexing why such a reputable firm such as Christie’s would not say who the customer is who is the owner,” Prince Ermias said.

  Wide concerns about re-sale of war plunder, arising around British colonial removal of Greek marbles and seizures during World War II, have led to increasing demands for return of property taken by enemy forces. Italy was forced to return a 3,000-year-old obelisk taken during Mussolini’s invasion of Ethiopia.

  http://www.denverpost.com/news/ci_29094338/ethiopian-americans-irked-at-auction-haile-selassie-watch

  Read more »

 • ከገዳም ህይወት ወደ ሞዴሊንግ ሙያ የገባችው ኢትዮጵያዊት Ethiopian woman amazing story from being catholic nun to becoming fashion model

  Written by  ናፍቆት ዮሴፍ

  በ1974 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ውስጥ ነውየተወለደችው፡፡ “ፎኮላሬ ሙቭመንት”በተባለ የካቶሊክ ድርጅት ውስጥ
  ገዳማዊት ሆና ማደጓን ትናገራለች ።በአፍሪካ አገራት ተምራለች፡፡ በአሁኑወቅት የፋሽን ከተማ በሆነችው የጣሊያኗ
  ሮም ኑሮዋን የመሰረተችው ሞዴልና ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ፣ በቅርቡ ወደአገሯ በመጣች ወቅት ከአዲስ አድማስ
  ጋዜጠኛዋ ናፍቆት ዮሴፍ ጋር ተገናኝታበህይወቷ እንዲሁም በሞዴሊንግናዲዛይኒንግ ሙያዋ ዙሪያ በስፋት
  አውግታለች፡፡ ለመሆኑ ከገዳም ህይወትወጥታ እንዴት ወደ ሞዴሊንግ ሙያ ገባች?
  የ33 ዓመቷ ሞዴልና ዲዛይነር፣ ሁሉንምዘና ብላ ትተርካለች፡፡

   ፡

   

  • በወላይታ የፋሽን ትርኢት ለማቅረብ እየተዘጋጀች ነው
  • የድንጉዛንና የጀርመን ባንዲራ መመሳሰል ጥያቄ አስነስቷል
  • ከዕውቅ የጣሊያን ዲዛይነር ጋር ለመስራት ተስማምታለች

  እንዴት ነው ወደ ጣሊያን የሄድሽው?
  ወደ ጣሊያን የሄድኩት በትዳር ምክንያት ነው፤ ባል አግብቼ፡፡ ባለቤቴ ጣሊያናዊ ነው፡፡
  መቼ ነው ያገባሽው?
  በፈረንጆቹ በ2009 ዓ.ም ነው የተጋባነው፡፡ ሰርጋችን እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ነበር፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከባሌና ከአምስት ዓመት ወንድ ልጄ ጋር በጣሊያን ነው የምንኖረው፡፡
  ወደ ኋላ ልመልስሽና የልጅነት ህይወትሽን አጫውቺኝ —–
  በልጅነቴ ወላይታ ሶዶ ከተማ ውስጥ ከካቶሊኮች ጋር ነው ያደግሁት፤ገዳማዊ ነበርኩኝ፡፡ ከዚያ ነፃ የትምህርት እድል አግኝቼ ቋንቋ ለመማር ወደ ኬንያ ሄድኩኝ፡፡ በመቀጠል በኡጋንዳ ሶሲዮሎጂ ኤንድ ሶሻል አንትሮፖሎጂ ተማርኩኝ፡፡ በዚህ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪዬን ካገኘሁ በኋላ ወደ ወላይታ ተመልሼ በግል ኮሌጆች ውስጥ ሶሲዮሎጂ ማስተማር ጀመርኩኝ፡፡ “Introduction to sociology” የተሰኘ ኮርስ በተለያዩ የጤና ተቋማት ውስጥ እሰጥ ነበር፡፡  አግብቼ ጣሊያን ከሄድኩ በኋላ ለማስተርስ መማር ጀምሬ ነበር፤ሆኖም መውለድም መጣ፤ ጣሊያንኛ ቋንቋም ከበደኝ፡፡ አንዳንድ ስራዎችን ለመስራት ብሞክርም አልቻልኩም፣አቋረጥኩት፤  ወደፊት ያቋረጥኩትን ለመማር አስቤአለሁ፡፡
  ለማስተርስ ምን ነበር ማጥናት የጀመርሽው? ሶሲዮሎጂ ነው ወይስ –?
  ከሶሲዮሎጂ የተለየ ትምህርት ነበር የጀመርኩት። ጣሊያን እንደሄድኩኝ አንዳንድ የኢንተርንሽፕ ስራዎችን ከምግብና እርሻ ድርጅት (FAO) ጋር እሰራ ስለነበር፣ ቀልቤ ወደ ግብርናው ተሳበና ጀመርኩኝ፤ግን ባልኩሽ ምክንያቶች ሳይመቸኝ ቀርቶ ተቋረጠ፡፡ ወደ ግብርናው ዘርፍ ቀልቤ የተሳበው አንደኛ የፋኦ ዋና ጽ/ቤት ሮም ስለሆነና ፋኦም በግብርና ዘርፍ ላይ የሚሰራ በመሆኑ ነው። ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ አገራችን ግብርና መር ኢኮኖሚ የምትከተል በመሆኑ ነው፡፡ ትምህርቱን አጥንቼ አገሬ ላይ ብሰራበት ውጤታማ ልሆን እንደምችል አስቤ ነበር፡፡  ያቋረጥኩት ትምህርት “Science of Agriculture” ይባላል፡፡
  ከአገርሽ ውጭ በአፍሪካና አውሮፓ የመኖር እድል ገጥሞሻል፡፡ በማታውቂው ባህል ውስጥ መኖር አልከበደሽም?
  ኦ… እሱ በጣም አስቸጋሪ ነበር፡፡ ኬንያ የሄድኩት ገዳማዊት ሆኜ ነበር፡፡ እዛ እንደሄድኩኝ የገጠመኝን የባህል ግጭት (Cultural shock) ልነግርሽ አልችልም፤ፈተናው በጣም አስቸጋሪ ነበር። ጣሊያን ስሄድ ደግሞ የባሰ ሆነ፤ምኑንም መልመድ አልቻልኩም፡፡ እንደውም ኬንያ የነበረውን ጊዜ ማመስገን ጀመርኩኝ፡፡ ለምን ብትይ—-ምንም ሌላ ባህል ቢሆንና ምግቡም የተለየ ቢሆን ቢያንስ አፍሪካዊ ስለሆንኩኝ … የቆዳዬ ቀለምም ከነሱ ጋር ስለሚመሳሰል ትንሽ ይሻል ነበር፡፡ ቀላል ነው ለማለት ሳይሆን ጣሊያን ከገጠመኝ በጣም ይሻላል፡፡ ጣሊያን በአብዛኛው ነጮች ናቸው፤ ሁሉም አንቺን ነው የሚያዩሽ፤በዚያ ላይ ቶሎ አይግባቡሽም፡፡
  ኢትዮጵያዊነትሽን ሲያውቁ የተለየ ስሜት ያሳዩሽ ነበር ?
  አዎ፤ እሱ እንዳለ ነው፡፡ የተለያየ ቦታ ለስራ ስሄድ፣ከየት ነሽ ሲሉኝ፣ ኢትዮጵያን ስጠራ፣ ጥሩ ስሜት አላይባቸውም ነበር፡፡ አንዳንዴ አውቀው የት ነው ኢትዮጵያ ይላሉ፤ግን በደንብ ከነሽንፈታቸው ያስታውሷታል፡፡ እኔ አልበሳጭም፡፡ ብቻ— በባሌ ብርታት ሁሉንም ለመድኩት፡፡  ባለቤቴ በደንብ ይንከባከበኝ ነበር፡፡
  ከባለቤትሽ ጋር እንዴት ነው የተዋወቃችሁት?
  ባለቤቴ ኢትዮጵያን በደንብ ያውቃታል፤ለበርካታ አመታት በሥራ ተመላልሷል፡፡
  ምን ዓይነት ሥራ?
  ወላጅ አልባ ህፃናትን ይረዳና ያስተምር ነበር፡፡ ይህን የሚሰራው ደግሞ እኔ በተወለድኩባት ደቡብ አካባቢ ነው፡፡ ያደግሁበትን ሁኔታ ስለሚያውቅ በደንብ ይንከባከበኝ ነበር፡፡ ብቸኝነት እንዳይሰማኝ የተቻለውን ሁሉ ያደርግ ነበር፡፡ እንደዛም ሆኖ ግን ለመልመድ በርካታ ጊዜ ወስዶብኛል፡፡ ሰው ቤቱን ዘግቶ ነው የሚቀመጠው፣ ሰላም ካላልሽ ሰላም አይሉሽም፤ ሻይ ቡና እንጠጣ ብሎ ያንቺን በር የሚያንኳኳ የለም፤ህዝቡ ሲሮጥ ሲዋከብ ነው ውሎ የሚያድረው፡፡ እሱ ስራ ሲሄድ በር ቆልፌ፣ ብቻዬን አገሬንና ቤተሰቤን ስናፍቅ እውል ነበር፡፡ ቤት  ውስጥ ምግብ አብስዬ መመገብ እንኳን ትልቅ ፈተና ነው፡፡ ከማብሰያ እቃቸው ጋር መግባባት አቅቶኝ ብዙ ተሰቃይቻለሁ፡፡ እኔ ያደግሁት ወላይታ ሶዶ ነው፤ መካከለኛ ኑሮ ባለው ቤተሰብ፡፡ ምግብ የማበስለውም እንጨት እያነደድኩኝ ነበር፤ስለዚህ እዚያ ሄጄ ጦጣ ብሆን አይግረምሽ —- (ረጅም ሳቅ!)
  አሁን ግን ኑሮውንም ባህላቸውንም ለምደሽ—-የአባትሽን ስም ሁሉ በባለቤትሽ ለውጠሻል—-?
  ብዙ ሰው የሚሸወድበት ነገር ቢኖር ይሄ ነው፡፡ በእርግጥ ማሪዮ የሚለው የጣሊያን ስም ነው ፤ግን እኔ የምጠራው በወላጅ አባቴ ስም ነው፡፡ አባቴ እዚያው ወላይታ ከጣሊያን ካቶሊኮች ጋር እየሰራ ስላደገ ስሙን ማሪዮ ብለው አወጡለት፡፡ የወላጅ አባቴ ስም ማሪዮ ነው፡፡ እኔ ዜግነቴንም ስሜንም አልቀየርኩም፤ የቀንም የሌሊትም ህልሜ አገሬ ናት፡፡ ባለቤቴ እራሱ እዚህ ያለው አካልሽ እንጂ መንፈስሽ አይደለም ይለኛል፡፡ ስሜም አልተቀየረም፤ ያው ሰናይት ነው። ላለፉት 10 ዓመታት በጣሊያን ብኖርም ዜግነቴን አልቀየርኩም፤መቀየርም አልፈልግም፡፡ እነሱም በዚህ የተነሳ የሆነ ስሜት አላቸው፡፡
  ምን ዓይነት ስሜት?
  ኢትዮጵያዊ ነኝ ካልሽ ቅድም እንደነገርኩሽ የት ነው ሁሉ ይሉሻል ግን ኢትዮጵያን መቼም አይረሷትም። ከባለቤቴ ጋር አንዳንድ ጊዜ ስንከራከር፣“አንቺ ለምንድነው ሽንፈት የማትወጂው? ሁሌ የበላይ ነኝ ብለሽ ትችይዋለሽ?” ይለኛል፡፡ በተለያየ ስራ ከጣሊያኖች ጋር ስንገናኝና ስንነጋገር፤ “እኛ ለመሆኑ—ምን አላችሁና ልንወስድባችሁ መጣን?” ይሉኛል። እኔም፤ “መቼም ውሃ ልትቀዱ አልመጣችሁ” እላቸዋለሁ፡፡ ምን ፈልገው ወደ አገራችን እንደመጡ እኛም እነሱም እናውቃለን፤ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙም አልከራከራቸውም፡፡
  በመጨረሻ ያ ሁሉ ብቸኝነትና ቤት ውስጥ መዋል ቀርቶ አደባባይ በሚያውለው የሞዴሊንግ ሙያ ላይ ለመሰማራት በቅተሻል፡፡ ለመሆኑ እንዴት ወደዚህ ሙያ ገባሽ? በልጅነትሽ ሞዴል የመሆን ፍላጎት ነበረሽ?
  ወደ ሞዴሊንግ የገባሁት በጣም በሚገርም አጋጣሚ ነው፡፡ እዚህም አዲስ አበባ እያለሁ ነው ስሜቱን በሰዎች ግፊት ያወቅሁት፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ወላይታ ሶዶ እንደጨረስኩኝ ሀዋሳ መምህራን ኮሌጅ ገብቼ ዲፕሎማዬን ከያዝኩ በኋላ እዛው ደቡብ ገጠር፣ ውሃና መብራት በሌለበት መንደር ውስጥ ለአንድ ዓመት ሰርቻለሁ፡፡ ከዚያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማታ ማታ በግሌ ፍልስፍና መማር ጀመርኩኝ፡፡ ማታ ከክፍል ስወጣ፣ግማሽ መንገድ በእግሬ፣ ግማሽ መንገድ በአውቶቡስ ነበር የምሄደው፡፡ እና ያኔ መንገድ ላይ ሰዎች ያበሽቁኝ ነበር፡፡
  ምን እያሉ?
  ለምሳሌ ፒያሳ ከሆንኩኝ ረጅም ስለሆንሽ እስኪ እይልን፤ለገሀር ስንት ቁጥር አውቶብስ ቆማለች ይሉኛል፡፡ አንዳንዶቹ እስኪ ሰማይ ቤት ስለኔ ምን ይወራል አዳምጭልኝ ሲሉኝ፤ ሌሎቹ ደግሞ ይህን ቁመት ለምን ታባክኝዋለሽ፣ለምን ሞዴል አትሆኚም? ይሉኝ ነበር፡፡ ይሄኔ ፍላጎት እያደረብኝ መጣ፡፡ ከዚያ ፕሮፌሽናል ያልሆነች ሞዴል ጓደኛ ነበረችኝ፤ ቀለል ቀለል ያሉ የሞዴል ስራዎችን ትሰራ ስለነበር ይሄን ነገር ለምን አብረን አንሰራም አልኳት። እሷም ሞዴሊንግ ኤጀንሲ አላቸው ከሚባሉ ሰዎች ጋር አገናኘችኝ፡፡ እነሱ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ግን ኤጀንሲያቸው ሆላንድ ነው ያለው፡፡ በዚያን ጊዜ እዚያ አገር ሄዶ የመስራቱ እድል ጠባብ ነበር፡፡ አንደኛ ለሞዴሊንግ እንግዳ ነኝ አላውቀውም፤ሁለተኛ የኢኮኖሚ አቅሜ ለዚያ የሚያበቃ አልነበረም፤ ስለዚህ በመፃፃፍ ደረጃ ብቻ ቀረ፡፡ ፍላጎቱና ሀሳቡ ቢዳፈንም ግን ጠፍቶ አልጠፋም ነበር፡፡
  ከዚያስ?
  ከዚያማ ኬኒያ ለቋንቋ ትምህርት ሄጄ ነበር አላልኩሽም? በዚያን ሰዓት ያንን የተዳፈነ ፍላጎት የሚያነቃቃ ነገር መጣ፡፡ አንድ ቀን በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ውስጥ አንድ ፓርክ ሳቋርጥ፣ የ“ኢማኒ ሞዴሊንግ ኤጀንሲ” ባለቤት ታዋቂ ሞዴልና የኤጀንሲው ማናጀር አይታ ጠራችኝና፤ ኢትዮጵያዊት ነሽ? ብላ ጠየቀችኝ፡፡ አዎ ስላት፣ የሁሉም አገር ሞዴሎች አሉኝ፤ ኢትዮጵያዊ ሞዴል ነበር የሚጎድለኝ፤ስለዚህ አብረሽኝ ስሪ አለችኝ፣ እኔም የመስራት ፍላጎት እንዳለኝ ነገርኳትና መስራት ጀመርን፡፡ እኔን በቀጥታ ወደ ሥራ አልነበረም ያስገባችኝ፤ ከማሰልጠን ነበር የጀመረችው። ምክንያቱም ፍላጎቱ እንጂ አረማመዱን፣ ዲሲፕሊኑን—–ምኑንም አላውቀውም ነበር። እውነት ለመናገር ብዙ ለፍታብኛለች፤ብዙ ተቸግራብኛለች። ለመጀመሪያ ጊዜ ከእርሷ ጋር ነው ስራም የጀመርኩት።
  የመጀመሪያ ስራሽ ምን ነበር?
  ስራ የጀመርኩት በራሷ ኤጀንሲ ውስጥ ነው። ፎቶዎቼን እየወሰደች እያስተዋወቀች እዚያው ናይሮቢ ውስጥ ስራ ጀመርኩኝ፡፡ ከዚያ የቋንቋ ትምህርቴን ጨርሼ ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ፣ በዘርፉ የተደራጀና በጥሩ ሁኔታ የሚሰራ ኤጀንሲ በማጣቴ ስራውን መቀጠል አልቻልኩም፡፡ ወደ ጣሊያን ስሄድ በሶሲዮሎጂ ለመስራት በጣም ተቸገርኩኝ፡፡ የአፍሪካ ዲግሪ በመሆኑ ከእነሱ አገር ዲግሪ ጋር ለማመጣጠን እንደገና አንድ ዓመት መማር አለብሽ፤ብቻ ብዙ ፈተና አለው፡፡ እንደነገርኩሽ ቋንቋውም ሌላ ፈተና ሆነ። በዚህ ምክንያት በተማርኩበት ሶሲዮሎጂ ቀርቶ ሱቅ ውስጥ  ለመቀጠር እንኳን ቋንቋው ችግር ሆነ። በኋላ አሰብኩና ከብቸኝነቱም እንዲገላግለኝ፣ እንደ ሆቢም ይሆነኛል በማለት “ግላሞር” በተሰኘ ኤጀንሲ ውስጥ ለሞዴሊንግ ተመዘገብኩኝ፡፡ መስፈርቱን አሟላሁ፤ያ ማለት አካላዊ መስፈርቱን እንጂ ፕሮፌሽናል የሆነውን ነገር ብዙም አላውቀውም ነበር፡፡ እንደነገርኩሽ ኬንያ ኢማኒ አሰልጥናኛለች፤ ግን በቂ አልነበረም፤በተለይ “catwalk” የሚባለውን አረማመድ በደንብ አልችለውም ነበር፡፡ እናም ምንም ክፍያ አንከፍልሽም፤ ግን መስራት ትችያለሽ አሉኝ፡፡ ልምዱን እፈልገው ስለነበር ስራውን ሳላቅማማ ጀመርኩት፡፡
  ከነሱ ጋር ስሰራ ሌሎች የራሳቸው ኤጀንሲ ያላቸው ሰዎች እይታ ውስጥ መግባት ጀመርኩኝ፡፡ ከዚያም አዲስ ዓመት ሲመጣ የሚወጡ ካሌንደሮች ላይ መስራት ጀመርኩ፡፡ በአብዛኛው የሰራሁት የካሌንደር ስራዎችን ነው፡፡ እኔ ሞዴሊንጉን ዘግይቼ ነው የጀመርኩት፡፡ እዚያ አገር ከልጅነትሽ ጀምረሽ ታዋቂ ሆነሽ ካልዘለቅሽ በስተቀር እድሜሽ ከ25 እያለፈ በሄደ ቁጥር ሥራው አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ይህን በማሰብ ሙያውን ለመቀጠል ምን ማድረግ አለብኝ አልኩና… ዲዛይኒንግ መማር ወሳኝ መሆኑን ተረዳሁ። ጣሊያን ውስጥ በበርካታ የፋሽን ትርኢቶች ላይ ብካፈልም የኢትዮጵያ አልባሳት በትርኢቱ ላይ ሲታዩ አላጋጠመኝም፤ ነገር ግን ጣሊያን ውስጥ ኢትዮጵያዊ ዲዛይነሮች እኮ አሉ፡፡ እናም ዲዛይኒንግ መማሬ እንደሚጠቅመኝ አሰብኩ።
  የዲዛይኒንግ ትምህርቱን ተማርሽ ማለት ነው -?
  አሁን ሶስተኛ ዓመት ነኝ፤ ግን ስራውን ጀምሬዋለሁ። ከትውልድ አካባቢዬ ከወላይታ ልጀምር ብዬ የወላይታ ድንጉዛን በተለያየ መልኩ ለበጋ በሚመች ዓይነት እየሰራሁ እያስተዋወቅሁ ነው፡፡ አሁን ደግሞ ወደ አገር ልብስ እየተሸጋገርኩ ነው፡፡ የእኛ አገር ልብስ እኮ መቶ በመቶ ኮተን (ጥጥ) ስለሆነ ለሙቀትም ለብርድም ጊዜ አመቺ ነው፡፡ የሌላውን አገር ልብስ ብትወስጂ በሙቀት ጊዜ ላይሽ ላይ ሊቀልጥ የሚደርስ፣ በቅዝቃዜ ጊዜ ላይሽ ላይ በረዶ የሚሆን ነው፡፡ ስለዚህ የአገራችን የተለያዩ የብሄር ብሄረሰብ ልብሶች በልዩ ልዩ ዲዛይን ተሰርተው እንደነ ሚላኖ ባሉ የፋሽን ሳምንቶች ላይ ቢቀርቡ፣ከየትኛውም የአገር ልብስ እንደሚበልጡ እምነቱ አለኝ፡፡ ትምህርቱንም በቅርቡ እጨርሳለሁ። በነገራችን ላይ የራሴን ልብሶች ዲዛይን የማደርገው ራሴ ነኝ፡፡ አሁን የተለያዩ አገር ልብሶችን እየሰራሁ፣ የተለያዩ የፋሽን ሳምንቶች ላይ አቀርባለሁ፡፡ በቅርቡ የታወቀች ጣሊያናዊት ዲዛይነር አግኝቼ፣ ከእርሷ ጋር በስፋት ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰናል፡፡ ክላውዲያ ዳና ትባላለች፡፡
  ስምምነታችሁ የኢትዮጵያን የባህል አልባሳት ዲዛይን ለማድረግ ነው?
  የጣሊያንንና የኢትዮጵያን ቀላቅለን ለመስራት ነው ያሰብነው፡፡ ምክንያቱም ለምሳሌ ድንጉዛን ብትወስጂ ሙሉ ለሙሉ ልልበስ ብትይ፣ ከውፍረቱ የተነሳ ሙቀቱን መቋቋም አይቻልም፤ ስለዚህ ከላይ ሳሳ ያለ የጣሊያን ልብስ አድርገን፣ ከስር በቁምጣና በአጭር ቀሚስ መልክ፣ በቦርሳ፣ በስካርፍ—ብንሰራ እንዴት እንደሚያምር አልነግርሽም፡፡ እሷ ደግሞ ሮም ውስጥ የታወቀች ዲዛይነር ስለሆነች እውቅናዋን ተጠቅሜ፣ የአገራችንን የባህል አልባሳት በሰፊው ለማስተዋወቅ አስቤያለሁ፡፡ እሷም በቅርቡ አልባሳቱንና አገሪቱን ለመጎብኘት ትመጣለች። ጣሊያኖች ደግሞ በእኛ ስለሚቀኑ የእኛ ሁሉም ነገር ወደነሱ ቢሄድ ደስ ይላቸዋል፡፡ ኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት በሞዴሊንጉም በጥሩ ደረጃ ላይ ነው የምትገኘው፤ ግን ብዙ ያልተለበሱና እውቅና ያላገኙ ማራኪ የብሄር ብሄረሰብ አልባሳት ስላሉ እነሱ ትኩረቴን ስበውታል፡፡
  አሁን ወደ ኢትዮጵያ የመጣሽው ለምንድነው?
  ወደ ኢትዮጵያ የመጣሁት  በሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው፡፡ አንደኛው የወንድሜ ሰርግ ላይ ለመገኘት ሲሆን ሁለተኛውና ዋናው ደግሞ ከሁለት ሳምንት በኋላ ወላይታ ላይ ፋሽን ሾው ለማካሄድ ነው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አንዳንድ ከከተማው አስተዳደር ማግኘት ያለብኝን ፈቃድ እያሟላሁ ነው፡፡
  የፋሽን ትርኢቱ ላይ የሚሳተፉ ሞዴሎች ከየት ነው የምትመርጪው?
  እንግዲህ የደቡብ ልብሶች በተለይም የወላይታ ልብሶች ትርኢት የሚታይበት እንደመሆኑ ሞዴሎችን ከወላይታና ከሀዋሳ ነው የሰበሰብኩት፡፡ ይህን መነሻ በማድረግ የወላይታን ልብስ በምን መልኩ ብሰራ የውጭዎቹ ይለብሱታል የሚለውንም ለመገምገም ይረዳኛል፡፡ ከሀዋሳና ከወላይታ የምወስዳቸው ፕሮፌሽናል ሞዴሎች ባይሆኑም የአገራቸውን ልብስ ማስተዋወቅ አያቅታቸውም፡፡ እኔም ፕሮፌሽናል ሳልሆን ነው የጀመርኩት፡፡ ለምሳሌ ድንጉዛን በተለያየ ዲዛይን ሰርቼ ጣሊያን የሆነ የፋሽን ሳምንት ላይ አቅርቤው ብዙ ጥያቄ ተነስቶበታል፡፡
  ምን ዓይነት ጥያቄ?
  ጥያቄው ምን መሰለሽ—-የልብሱ ከለር ከጀርመን ባንዲራ ጋር እንዴት ሊመሳሰል ቻለ? የሚል ነው። የጀርመን ባንዲራ ጥቁር ቀይና ቢጫ ቀለም ያለው ነው። እዚያ ሾው ላይ “የጀርመን ባንዲራ” ብለው ነው አስተያየት የሰጡበት፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት የሚወጣ “ቼ” የተባለ መፅሄት ላይ የድንጉዛ አመጣጥ፣ የየትኛው ብሔር ልብስ እንደሆነ፣ አጠቃላይ ዝርዝሩ ይወጣል፤ ጥያቄውን ለመመለስ፡፡
  ይህ ማለት ልብሱ ይበልጥ እየታወቀና እያነጋገረ ይሄዳል ማለት ነው፡፡ አሁን ድንጉዛው ህልውናውን ሳያጣ፣ ሳሳ አድርጌ ለበጋም ልብስ እንዲሆን እየሰራሁ ነው፡፡
  ጣሊያን ውስጥ የአገር ልብሶችን መልበስ ታዘወትሪያለሽ?
  በጣም! ድንጉዛ እለብሳለሁ፤ በስካርፍ መልክ… በቦርሳ… በክራባት… በቁምጣ መልክ እለብሳለሁ። ሌላ የሀበሻ ቀሚሶችን በተለያየ ዲዛይን ለራሴ ሰርቼ በብዛት እለብሳለሁ፡፡ ለምሳሌ ተመልከቺ (በባህል አልባሳት የተነሳቻቸውን ፎቶዎች ከአልበሟ እያሳየችኝ) በኩራት ነው የምለብሳቸው፡፡ ከዚህም ስሄድ ለጣሊያን ሰዎች ሻርፕ፣ የአንገት ልብስ—  በስጦታ እሰጣለሁ። በኤጀንሲም ላይ አሰቅዬ አውቃለሁ፡፡
  ይሄም የማስተዋወቂያ አንዱ መንገድ ነው፡፡ ብቻ ጣሊያኖቹ ስለኢትዮጵያ የአሁን ሁኔታ እንዲያውቁ እፈልጋለሁ፡፡ ለምን መሰለሽ? አንዳንዴ ለማበሳጨት ብለው በምን መጣሽ ይሉኛል? ከዚህ ጣሊያን በእግሬ እሄድ ይመስል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ሁሉ አንደኛ ነው፤ የስታር አሊያንስ አባልም ነው፤ ይሄን አያውቁትም አልልም፤ ያው ዘረኝነታቸው ነው እንጂ፡፡ ግን ሁሉም ፈረንጅ ዘረኝነት ተጠናውቶታል ለማለት አይደለም፤ ጣሊያን ውስጥ የማየው ዘረኝነት ግን ትንሽ ይበዛል ልበል?
  ቀደም ሲል እንደነገርሽኝ ከካቶሊኮች ጋር ገዳማዊት ሆነሽ ነው ያደግሽው፡፡ እንዴት ወደ ዓለማዊነት ገባሽ?
  ህይወቱ በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡ በዚያ ላይ በህጻንነቴ በቤተሰብ ግፊት ነው ወደዚያ ህይወት የገባሁት፡፡ አባቴ አክራሪ ካቶሊክ ነው፤ግማሽ ቄስ በይው፡፡ እና እያደግሁና እየበሰልኩ ስመጣ፣ከህይወቱም አስቸጋሪነት አኳያ ስለከበደኝ ተውኩት፡፡
  ወደ ፋሽን ልመልስሽ፡፡ ለአገራችን ሴቶች ምን እንዲለብሱ ትመክሪያለሽ?
  ሴቶች ከለርፉል ቀሚስ ቢለብሱ ደስ ይለኛል። የሴትነቴ መገለጫም፣ዲዛይን የማደርገውም ቀሚስ ስለሆነ ሴቶች ቀሚስ ቢለብሱ እመርጣለሁ፡፡ አንዳንዴ ለሥራ አይመችም ይላሉ፡፡ ለሩጫ ካልሆነ በስተቀር ለምንም ይመቻል፡፡ ይህን ስል ሱሪ የሚለብሱትንም አልቃወምም፤ምርጫቸው ነው፡፡
  የቀለም (ከለር) ምርጫሽ ምንድን ነው?
  ጥቁር፡፡ እኔም እንደምታይኝ ጥቁር ነኝ፤ግን ጥቁር ቀለም በጣም ነው የምወደው፡፡
  በመጨረሻስ —–
  በመጀመሪያ ደረጃ እንደ ባህላቸው ቆንጥጠው፣ ጥሩ ስነ-ምግባር እንድይዝ ታግለውና ለፍተው ያሳደጉኝን ቤተሰቦቼንና በአጠቃላይ ጥሩ ባህል፣ አብሮነትና የመተጋገዝ ባህል ውስጥ የሚኖረውን የኢትዮጵያ ህዝብ አመሰግናለሁ፡፡ አዲስ አድማስንም አክብሮ እንግዳ ስላደረገኝ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡

  Source: Sodere

  Read more »

 • Ethiopia PM Hailemariam Desalegn 'open to criticism'

  Ethiopia’s prime minister has told the BBC he is not afraid of criticism from journalists, despite the country’s reputation for stifling free speech.

  “Free media is very essential for the democratic process and… development,” Hailemariam Desalegn said.
  He insisted some bloggers and reporters arrested last year were not real journalists and had terror links.
  Charges of terrorism have been dropped against all of the so-called Zone 9 bloggers.

  Five were freed in July after more than a year in jail ahead of US President Barack Obama’s visit; the other four were acquitted of terrorism charges by a court last month.

  The Zone 9 website had carried pieces critical of the government.

  ‘We are not perfect’

  But Mr Hailemariam said that their profession had not prompted their arrests, rather evidence linking them to groups wanting to destabilise the government.

   Read More Here  

  Read more »

 • Six Ethiopians Killed in South Africa

  ETHIOPIA—
  Witnesses in Durban, South Africa, say six people of Ethiopian origin have been killed in alleged xenophobic attacks over the past week.

  Yonas Fikru, an Ethiopian businessman in Durban, says he knew all six victims, all of them men in their 20s who he says used to hang out at his shop.

  He says they were killed in separate incidents, mostly during daylight hours, by South Africans.

   

   

  “They just come, steal and attack. In fact, the body of one of the victims is about to be sent to back home … they doused his body in kerosene and killed him. But there were two others who were killed before him,” Fikru told VOA’s Horn of Africa Service in an interview Friday. “[The attackers] didn’t steal anything from them. They just came and killed them.”

  Tegegne Aboye, another member of the Ethiopian community in Durban, said locals have tried multiple times to report incidents to the police but “it always falls on deaf ears.”

  “The killer vigilante mobs are thinking that it is their right to do what they are doing,” he said. “Even when they are caught or when someone point out criminals, we see them released shortly. Some of them steal and we see them coming out the next day and committing more crime.”

  Aboye said the Ethiopian embassy has not given enough help.

  “We see our brothers getting killed, doused with a three-liter jerrican of kerosene, and no one is helping us when this happens,” he said. “We haven’t seen anyone sticking up for Ethiopian citizens here.”

  VOA attempts to contact South African police about the cases received no response by the time of publication.

  South Africa has experienced recurring bouts of attacks against foreigners in recent years. Poor South Africans blame the immigrants for taking jobs and contributing to crime.

  Read more »