Welcome
Login / Register

Ethiopian News


 • ቅስና የሌለው ሰው አያጠምቅም አያናዝዝም ፣ አይባርክም /ፍት/ ነ.ፍ.መ አን 3 .ቁ. 21 / ……..ሀብተ መንፈስ ቅዱስ በገንዘብ አይሸጥምና አጥማቂው ካህን መማለጃ መቀበል አይገባውም ። / ፍ .ነ .ፍ መ አን 7 /

  በእጃቸው ትልቅ የእንጨት መቁጠሪያ እና ትንሺዬ መስቀል በመያዝ በየአብያተ ክርስቲያኑ ምእመናኑን ፀበል በመርጨትና አጋንንትን ” በማስወጣት ” ይታወቃሉ ፣ የእርሳቸው መቁጠሪያ አርፎበት እየጮኸ ያልወጣ አጋንንት የለም ነው የሚባለው ። እርሳቸውም  በመቁጠሪያ የሰውዬውን ጀርባ እየቀጠቀጡ አጋንንትን እንዴት ማውጣት እንደሚቻል በ2005 ዓም ” በማለዳ መያዝ የክፉ መንፈሶች ድርጊት ” በሚል ርእስ ባሳተሙት መፅሀፍ ላይ በገፅ 155

   

  / በቤተክርስቲያኛችን ካህናትና በንስሀ አባቶቻችን በተባረከ መቁጠሪያ በእግዚአብሄር አምላክ ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ፣ በእመቤታችን ድንግል ማርያምና በቅዱሳን መላእክት ስም ሁለቱ ትከሻዎቻችን መሀል ስንቀጠቀጥ ወይም ስንመታ የማቃጠል የመለብለብና የመውረር ወይም የመንዘር የመብላት ወይም የማሳከክ ከአንዱ የሰውነት ክፍላችን ወደሌላው የመዞርና እንደ ድንጋይ በድን መሆን ፣ እንዲሁም ጭንቅላታችንን ለሁለት ከፍሎ ፣ የራስምታት አይነት ስሜት ከተሰማን ሰይጣን ውስጣችን አለ ማለት ነው)  በማለት የመቁጠሪyaን ሀያልነትና ሰይጣን በውስጡ ያለ ሰው የሚታሳየውን Meላሽ በመፅሀፋቸው ፅፈዋል ።

  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀኖና የመምህር ግርማ አገልግሎትን በተመለከተ ምን ይላል ?
  ……ቅስና የሌለው ሰው አያጠምቅም አያናዝዝም ፣ አይባርክም /ፍት ነፍመአን 3 ቁ 21 /
  ……ቅዱሱን ቅባት መቀባት የሚችለው የክህነት ስልጣን ያለው ብቻ ነው ። ያዕ 5;14 /
  ……ሀብተ መንፈስ ቅዱስ በገንዘብ አይሸጥምና አጥማቂው ካህን መማለጃ መቀበል አይገባውም ። / ፍ .ነ .ፍ መ አን 7 /

  መምህር ግርማ አገልግሎታቸውን በስፋት በጀመሩበት የደብረሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን የሰንበት ት/ቤት ከአመታት በፊት የተነሳው ውግዘት መፍትሄ አግኝቶ የአዲስ አበባ ፓሊስ ዛሬ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል ።
  ከላይ በቤተክርስቲያኒቱ ህገ ደንብ በተጨማሪ መምህር ግርማ በአዲስ አበባ ካሉ አንዳንድ የሰንበት ትምርት ቤቶች ena በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የሚገኙ 12 የሰንበት ት/ ቤቶች በጋራ በመሆን ባቀረቡት የውግዘትና የቅሬታ ደብዳቤ ላይ እንዳመለከቱት መምህሩ የሚያካሂዱት የማጥመቅ ስራ የቤተክርስቲያኒቱን ህግ ይጣረሳል በድቁና የሚያገለግል ሰው ይላላካል እንጂ አያጠምቅም የሚለው አንዱን ቅሬታ በማስመልከት መምህሩ ሲመልሱ በርግጥ ከዚህ በፊት ቤተክህነት ፊት ቀርቤ የቅስና ማእረግ የለኝም ያልኩት  በስህተት ነው እንጂ እኔ ቄስ ነኝ ስለዚህም ማጥመቅ እችላለሁ ብለው ከኢትዮጵያ ቤተክህነት እውቅና ውጭ  በኢትዮጵያ በአውሮፓና አሜሪካ ለተወሰኑ አመታት በማጥመቅ ሲያገለግሉ ቆይተዋል ።
  አንዳንድ ምእመናን ስለመምህር ግርማ ሲናገሩ ከቤተ ክርስቲያን እውቅና ውጭ ፣ ቪሲዲ ፣ ጋዜጣ ፣ መፅሄትና ለፈውስ ይረዳል ያሉትን ዘይት በተደራጀ አኳሁዋን ለገበያ በማቅረብ የዘመናዊ መኪና ባለቤት ከመሆናቸው በተጨማሪ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ በ አንድ ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር በገዙት ዘመናዊ መኖሪያ ቤታቸው የፀበል ማጥመቅና የፈውስ አገልግሎት መስጠታቸውም ሌላው ከምእመናን ጋር የሚጋጩበት ጉዳይ ነው ።

  Source; KonjoEthiopia

  Read more »

 • ‘Parts Unknown’ Ethiopia: Just the One-Liners

  The 15 best quips from Anthony Bourdain's tour of Ethiopia.

  Traveling from the humming streets of Addis Ababa to rural villages, the latest episode of CNN's series Parts Unknown spans history, culture, and heritage to debunk myths and discover where Ethiopia stands as a country today. According to host Anthony Bourdain, the country is undergoing renewed economic growth "fueled largely by direct foreign investment and a returning Ethiopian diaspora." And appropriate to that theme, New York City chef Marcus Samuelsson and his wife, model Maya Haile, act as Bourdain's guides.

   

  Samuelsson's exploration of his own sense of place plays a major role in the episode. His relationship to Ethiopia is a complex one. Samuelsson was born to a farming family in a rural Ethiopian village in the 1970s and contracted tuberculosis at the age of two. In a last-ditch effort to save her children, Samuelsson's mother walked him and his sister 75 miles to a Swedish hospital in Addis Ababa for treatment. She later died, but Samuelsson and his sister recovered and were adopted by a Swedish couple. Then, at an early age, Samuelsson moved to New York City, where he established himself as an expert chef.

  "I always find it such a paradox that I was born into very little food, but yet I've made my whole life about food," he says. "My structure and pragmatism comes from being raised in Sweden. And my sort of vibrancy and warmth to cooking and feel-based food that I love comes definitely from here[Ethiopia]." Samuelsson has since reconnected with his birth father and has forged even more Ethiopian ties through marriage; Maya was born and raised in Ethiopia and has a strong grasp on the language and customs. From skate parks to tej bars and sheep slaughtering ceremonies, the group explores what it means to be a modern Ethiopian.

  Here now, the 15 best Bourdain quips from his Ethiopian sojourn:

  for more detailes >>>>>>  http://www.eater.com/2015/10/25/9611466/parts-unknown-recap-ethiopia-season-six-episode-five

   

   

   

  Read more »

 • Ethiopia: From Lion of Judah to economic lion

  (CNN)If there was ever a country that embodied the optimism of the "Africa rising" narrative, it would be Ethiopia. The economy of Africa's second-most populated country has for the past decade grown at an average of 10.8% every year.

   

  Ethiopia has been a prominent player in modern world affairs since 1896, when it defeated Italy in the Battle of Adwa. The nation on the "horn of Africa" was among the first independent countries to sign the United Nations' Charter, and supported the decolonization of other countries and the birth and growth of Pan-Africanism. The African Union is based in capital city, Addis Ababa.

   

  As a reflection of its growing international influence, in July 2015 alone, Addis played host to world leaders at the Financing for Development Summit, (a crucial meeting ahead of the UN summit in September) and to U.S. president Barack Obama.

  Challenges remain

   

  Like every other country in the world, Ethiopia has room for improvement. Despite the pace of economic growth, Ethiopia remains one of the world's poorest countries, with an income per person of $550.

  Barack Obama in Addis Ababa, on July 27, 2015.
   

  The country's human rights record has also come under criticism, with Obama remarking on restrictions to freedom of speech, press and political association.President Obama said: "When all voices are being heard, when people know they are being included in the political process that makes a country more successful." In response to previous criticism from the State Department, the Ethiopian government responded by calling the human rights country report "unfounded accusations that can barely survive close inspection".

  This year after a prolonged drought, 4.5 million Ethiopians are now in need of food aid. The UN warns that without action, the number could rise to 15 million people next year.

  http://www.cnn.com/2015/10/20/africa/ethiopia-overview-history-culture-economy/index.html

   

   

  Read more »

 • በእነ ሶሊያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ከሚገኙ ተከሳሾች መካከል አራቱ መከላከል ሳይጠበቅባቸው በነፃ ተሰናበቱ

   
   

  አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2008  የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ የወንጀል ችሎት በእነ ሶሊያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ዛሬ ብይን ሰጥቷል።

  ጦማሪያን እየተባሉ የሚጠሩት እነዚህ ግለሰቦች ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለመናድ ተንቀሳቅሰዋል በሚል ወንጀል የተከሰሱ ነበሩ።

  በዚህ የክስ መዝገብ ውስጥ ከሚገኙት አስር ግለሰቦች መካከልም አምስቱ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር መፈታታቸው ይታወሳል።

  ዛሬ ፍርድ ቤቱ በሌለችበት ጉዳይዋ እየታየ ያለው ሶልያና ሽመልስ እና በሌሎች አራት ተከሳሾችን ጉዳይ የተመለከተ ሲሆን፥ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ ያቀረበውን ቃል እና ተከሳሾች ለፖሊስ የሰጡትን ቃል በንባብ አሰምቷል።

  ችሎቱ አቃቤ ህግ በተከሳሾች መኖሪያ ቤት በብርበራ አገኘሁት ብሎ በክሱ አያይዞ ያቀረባቸው ማስረጃዎችንም በንባብ ማሰማቱን አጠናቆ ተከሳሾች ሊከላከሉ ይገባል ወይስ አይገባም በሚለው ላይ ብይን ሰጥቷል።

   

  በዚህም መሰረት ሶሊያና ሽመልስ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፉ ብርሃኔ፣ እና አቤል ዋቤላ መከላከል ሳይጠበቅባቸው ከክሱ በነፃ የተሰናበቱ ሲሆን፥ በፈቃዱ ሀይሉ አንቀፅ ተቀይሮ ተከላከል ተብሏል።

  ሶልያና ሽመልስ አቃቢ ህግ አገኘሁባት ባለው የሰነድ ማስረጃ ላይ ወላጅ እናቷ የእርሷ ነው ብለው በፊርማቸው ማረጋገጥ አልቻሉም የሚሉ እና ሌሎች የአቃቤ ህግ ማስረጃዎች ክሱን የሚያስረዳ ሆኖ አላገኘኋቸውም በማለት ነው በነፃ ያሰናበታት።

  ሌሎች በነፃ የተሰናበቱ ተከሳሾችም አቃቤ ሀግ ያቀረበባቸው የሰው እና የሰነድ ማስረጃ በክሱ እንደተጠቀሰው ለሽብር ማሴር፣ ማቀድ እና ማነሳሳት የሚለውን መደገፍ አልቻለም ብሏል ፍርድ ቤቱ፤ በዚህም መሰረት መከላከል ሳይጠበቅባቸው ከተመሰረተባቸው ክስ በነፃ  እንዲሰናበቱ ችሎቱ በሙሉ ድምፅ ወስኗል።

  ሁለተኛ ተከሳሽ በፈቃዱ ሀይሉ በምርመራ  ወቅት ከቤቱ የተገኙ የተለያዩ ፅሁፎች የራሱ መሆናቸውን ለፖሊስ በሰጠው ቃል አምኗል ያለው ፍርድ ቤቱ፥ በዚሁ መሰረት አቃቤ ሀግ የመሰረተበትን የሽብር ወንጀል ወደ መደበኛ የወንጀል ህጉ 257 ተቀይሮ ይከላከል ተብሏል።

  ይህ አንቀፅ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በንግግር፣ በፅሁፍ ወይም በስዕል ለማፍረስ በግልፅ የቀሰቀሰ የሚል ነው።

  ፍርድ ቤቱ ሁሉም በነፃ የተሰናበቱ አራት ተከሳሾች ዛሬውኑ አንዲፈቱ መፍቻ ለማረሚያ ቤት ይፃፍ ብሎ ትእዛዝ ሰጥቷል።

  የበፈቃዱ ሀይሉ ጠበቃ ደንበኛው በዋስ እንዲለቀቅ ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን፥ አቃቤ ህግ ተከሳሹ በዋስ መለቀቅ የለበትም በማለት መከራከሪያውን ለችሎቱ አቅርቧል።

  ፍርድ ቤቱም በዚህ የዋስትና ጥያቄ ላይ የሁለቱን ወገኖች ክርክር ሰምቶ ብይን ለመስጠት ለጥቅምት 10 ቀን 2008 ዓመተ ምህረት ቀጠሮ ይዟል።

  (ኤፍ. ቢ. ሲ)

   

  በጥላሁን ካሳ

   

  Read more »

 • Ethiopia gets the first metro system in sub-Saharan Africa

  Addis Ababa, Ethiopia (CNN)In Addis Ababa, a city of over 4 million people, the more traditional way of getting around has been in mini vans -- a cross between a bus and a taxi, that picks people up and drops them wherever they want to go.

  But now, a newly opened urban metro service is set to transform the way people in Ethiopia's capital get to work.

  The $475 million Light Rail Project is a joint venture between Ethiopia and China and the first of its kind for the city and sub-Saharan Africa..

  "There has been a lot of positive economic development in the last 20 years," Dr Getachew Betru, CEO of Ethiopian Railways Corporation, told CNN.

  At the moment that means taking 60,000 people who live in the suburbs and bringing them towards the center to work: "You would not imagine to have that in a sub-Saharan city".

  Now passengers can hop aboard two lines that connect the east and west and north and south.

  Tickets cost up to 6 bir, around $0.27, and trains run between 6AM and midnight.

  "It's really exciting" says Behailu Sintayehu, Manager of the Light Rail Project. "Recalling the situation 3 years ago, it didn't feel like it would happen like this. We are in a hurry to open up the other line as soon as possible."

  For Sintayehu, the best part was the cooperation between the governments and the citizens: "The railway project came into the picture just after 100 years."

  The energy used for the metro service is generated from big dams, located all over the country: "We do not share the power from the city of Addis and also we will not have continuous interruptions or power shortage problems" adds Sintayehu.

  The initial stage of the operation is being overseen by the Chinese company Shenzen, as an exchange of skills and culture between Chinese and Ethiopian workers.

  Once completed, the light rail will connect up with the national train system of Ethiopia, and by 2025 there will be 5 thousand kilometers of track across the whole of the country.

  The long term goal is not just to connect Ethiopia, but to see the country connected to Djibouti, Sudan and Gabon.

  Read more »

 • ምክር ቤቱ የሚንስትሮች ምክር ቤት አባላትን ሹመት አጸደቀ

  የሚንስትሮች ምክር ቤት አባላት ሆነው የቀረቡት 25 ተሿሚ ሚንስትሮች ስም ዝርዘር

   

  መስከረም 25፣2008

  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የቀረቡትን የምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና  የ30 ሚንስትሮችን ሹመት አጸደቀ፡፡

  ሹመቱ የተከናወነው በአዲስ መልክ የተዋቀሩትንና ማሻሻያ የተደረገባቸውን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን ከግምት በማስገባት ነው፡፡

  ከዚህ በተጨማሪ ሹመቱ የብሔር፣ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድን ከግምት ውስ ያስገባ መሆኑን ሹመቱን እንዲፀድቅላቸው ያቀረቡት ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ተናገረዋል፡፡

  በዚሁ መሠረት አቶ ደመቀ መኮንን  ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ተሹመዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሩ  የማህበራዊ ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪነት ሚናም ተሰጥቷቸዋል

  በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና የኢኮኖሚ ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪ እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚንስትር -  ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

  በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር አስተባባሪና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚንስትር -    ወ/ሮ አስቴር ማሞ

  የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስትር -   አቶ አብዱላዚዝ መሐመድ

  የሀገር መከላከያ ሚንስትር  -  አቶ ሲራጅ ፈጌሳ

  የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስትር -  አቶ ተፈራ ደርበው

  የእንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ሚኒስትር  - አቶ ስለሺ ጌታሁን

  የትምህርት ሚኒስትር  -  አቶ ሽፈራው ሽጉጤ

  የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር - ኢንጂነር አይሻ መሐመድ

  የፌደራል ጉዳዮችና የአርብቶ አደር  ልማት ሚኒስትር -  አቶ ካሣ ተክለ ብርሃን

  የጤና ጥበቃ ሚኒስትር - ዶ/ር ከሰተብርሃን አድማሱ

  የኢንዱስትሪ ሚኒስትር  -  አቶ አህመድ አብተው

  የንግድ ሚኒስትር  -  አቶ ያዕቆብ ያላ

  የፍትህ ሚኒስትር  -  አቶ ጌታቸው አምባዬ

  የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር  - አቶ አብዱልፈታ አብዱላሂ

  የማዕድን ፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር  - አቶ ቶሎሳ ሻጊ

  የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አቶ -  አብይ አህመድ

  የትራንስፖርት ሚኒስትር -  አቶ ወርቅነህ ገበየሁ

  የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር -  አቶ መኩሪያ ሃይሌ

  የኮንስትራክሽን ሚንስትር-   ዶ/ር አምባቸው መኮንን

  የውሃ ፣መስኖና አሌክትሪክ ሚኒስትር -  አቶ ሞቱማ መቃሳ

  የሴቶች እና ህጻናት ጉዳይ  ሚኒስትር  - ወ/ሮ ዘነቡ ታደሠ

  የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር - አቶ ሬድዋን ሁሴን

  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም

  የአካባቢ ፣ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ሚንስትር  - ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም

  የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚንስትር  -   ወ/ሮ ደሚቱ ሃምቢሳ

   

   

  በሚንስትር ማዕረግ የካቢኔ አባላት የሆኑ ግን በሚንስትር መስሪያ ቤትነት ያልተዋቀሩ ተቋማት ሃላፊዎች ስም ዝርዝር

   

  የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር  -   አቶ ጌታቸው ረዳ

  በሚንስትር ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር - አቶ በከር ሻሌ

  በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚንስትር -  አቶ አስመላሽ ወልደ ስላሴ

  የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን  ኮሚሽነር -  ዶ/ር ይናገር ደሴ

  ተሿሚዎች ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ተገኔ ጌታነህ ፊት ምክር ቤቱ የሰጣቸውን ሃላፊነት ለመወጣት ቃለ መሓላ ፈጽመዋል፡፡

   

  ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ለ 7 አማካሪ  ሚንስትሮችም ሹመት ሰጥተዋል።

   

  አቶ  ከበድ ጫኔ  የጠቅላይ ሚንስትሩ  የህዝብ አደረጃጀት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር

  አቶ  በዙ  ዋቅቤካ የጠቅላይ ሚንስትሩ  የህዝብ አደረጃጀት ጉዳዮች አማካሪ  ሚንስትር

  ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የጠቅላይ ሚንስትሩ  የማህበራዊ  ጉዳዮች አማካሪሚንስትር

  አቶ  ሱፍያን አህመድ  የፊስካል ፖሊሲ ጉዳዮች አማካሪ  ሚንስትር

  አቶ መኮነን ማንያዝዋል የጠቅላይ ሚንስትሩ  የዓለም አቀፍ ንግድ ግንኙነት ድርድር ጉዳዮች አማካሪ  ሚንስትር

  አቶ  በለጠ  ታፈረ የጠቅላይ ሚንስትሩ  የተፋሰሶችና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች አማካሪ  ሚንስትር

  አቶ  አለማየሁ  ተገኑ የጠቅላይ ሚንስትሩ  የካቢኔ ጉዳዮች ሚንስትር ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ  ሚንስትር ፅ/ቤት  የደረሰን መረጃ  ያመለክታል።

  ሪፖርተር ፣ ወገኔ  አለማየሁ 

  Read more »

 • 22 TV channels and 13 commercial radio stations will be opened in the next 5 years

  አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ አምስት ዓመታት ለ22 የቴሌቭዥን ቻናሎች እና ለ13 የንግድ ራዲዮ ጣቢያዎች ፈቃድ እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ።

  በጋዜጣና በመጽሄት ዘርፍ በቁጥር ያልተገደበ ፍቃድ እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስለጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ልኡል ገብሩ ተናግረዋል።

   

   

  ባለስልጣኑ ለጋዜጦችና ለመጽሄቶች ለሚያሚያመለክቱ ሁሉ ፍቃድ መስጠቱ አንባቢና ጠያቂ ትውልድን ከመፍጠር አንፃር የሚኖረው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተነግሯል።

  በአንደኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን ባለስልጣኑ በተቆጣጣሪነት ሚናው ላይ ይበልጥ ትኩረቱን እድርጎ ሰርቷል ያሉት አቶ ልኡል በቀጣዩ አምስት አመት ባለስልጣኑ አቅሙን ለመገንባት ይሰራል ብለዋል።

  በዚህም 22 የቴሌቭዥን ቻናል መክፈት፣ ለጋዜጣና መጽሄት አመልካቾች በሙሉ ፍቃድ መስጠት እንዲሁም አሁን ያለውን የራዲዮን ቁጥር በእጥፍ ማሳደግ የእቅዱ አካል ነው ሲሉም አቶ ልዑል ተናግረዋል።

  ከሚከፈቱት 22 የቴሌቭዥን ቻናሎች ሶስቱ ለንግድ ተቋማት የሚተላለፉ ሲሆኑ፥ ቀሪዎቹ ለህዝብ አገልግሎት ለሚሰጡ ተቋማት ይተላለፋሉ ተብሏል።

  ባለሰልጣኑ ከዚህ በተጨማሪ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ለ30 አዳዲስ የማህበረሰብ ሬዲዮኖች እንዲሁም ለአራት የትምህር ሬዲዮ ፈቃድ የመስጠት እቅድ እንደያዘም ምክትል ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል።
   

  በብስራት መለሰ

  Read more »

 • Benyam and Isaac Kinde among "10 scientists who are making their mark"

  Science News magazine has named brothers Benyam and Isaac Kinde among the world’s ten up-and-coming scientists who are likely to make lasting impact in their fields.

  Kinde FamilyBenyam Kinde(Right): Benyam Kinde studies how genetic changes affect brain cells’ activity in Rett syndrome.

  Isaac Kinde(Left): He helped create a technology that can spot cancers early to give patients a better chance at survival.

  Just as in baseball, politics and Hollywood, science has its up-and-coming stars. They just don’t always get as much publicity as, say, Bryce Harper or Lupita Nyong’o. Most scientists are lucky to get a media mention as a name attached to a discovery. But their personal stories and change-the-world goals are worth some attention.

  To identify some of the early-career scientists on their way to more widespread acclaim, Science News surveyed 30 Nobel Prize winners to learn whose work has caught their attention. From those names, Science News editors chose 10 to feature in this special report. All have demonstrated high-caliber research leading to noteworthy achievements.

  The good news is our list could have been longer. The researchers on these pages are representatives of a much greater number of young people likely to turn up prominently in a future issue of Science News as they pursue a diverse array of ambitious research questions.

   

  Read more »

 • ፌስ-ቡክ ጋዜጠኞች መረጃ በፍጥነት ለማድርስ የሚያስችላቸውን አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ

  አዲስ አበባ መስከረም 7/2008 ፌስ-ቡክ ጋዜጠኞች የማህበራዊ ድህረ ገጾችን በመጠቀም መረጃ በፍጥነት ለማድርስ የሚያስችላቸውን አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ።

  ያሆ ኒውስ ትላንት እንደዘገበው ሲግናል የተሰኘው ይህ የፌስ-ቡክ አገልግሎት ለፌስቡክና በስሩ ላሉ ማንኛውም ኢንስታግራም ያገለግላል።

   

   

  የፌስ ቡክ ካምፓኒ ባልደረባ የሆኑት አንዲይ ሚትቼል እንዳሉት ጋዜጠኞች በአብኛው ፌስቡክን በቀላሉ በመጠቀም ለመረጃ አሰባሰብ ሂደት እንደሚፈልጉት ነው የሚናገረው።

  ጋዜጠኞቹ ፌስቡክን በመጠቀም የተለያዩ ተንቀሳቀሽ ምስሎችንና መረጃዎችን በመልቀቅ ሥራቸውን ለማቀላጠፍ ፍላጎት እንዳላቸው ተረድተናል ብሏል።

  ፌስቡክ ይህንን አገልግሎት በማሰተዋወቁ ደስታ እንደተሰማቸው ገለጾ ፍላጎት ያላቸው ጋዜጠኞች በአንድ ቦታ ሆነው አገልግሎቱን በመጠቀም ዘገባቸውን ማቀላጠፈ እንደሚችሉ ነው የተነገረው።

  ሲግናልን በመጠቀም ማንኛውም ጋዜጠኛ የሚፈልገውን መረጃ ለመከታተልና በፍጥነትም ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን ማሳየት ለሕዝብ ማድረስ እንደሚችል ጠቁመዋል።

  ጋዜጠኞቹ በፌስቡክ በተደጋጋሚ ታዋቂ ግለሰቦችን በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉና በተለይም ከፖለቲከኞች፣ ከሙዚቀኞች ፣ ከአርቲስቶችና ከሌሎች ጋር የሚያደርጉትን የጽሁፍ መልዕክቶች በፍጥነት እንዲደርሳቸው ያደርጋል።

  አገልገሎቱን በመጠቀም ጋዜጠኞች በገጻቸው ላይ የሚለጥፏቸው የምስልም ሆነ የጽሁፍ መረጃዎች በቀላሉ ከስተም በተባለው ቋት ውስጥ በማስቀመጥ በቀጣይ ተመልሶ አገልገሎት እንዲሰጣቸው ያስችላል።

  ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኞችን ለመረዳት ታስቦ የተዘጋጀው አገልገሎት ለሙያተኞቹ የተሻለ አገልገሎት እንዲሰጥ ፌስቡክ ከደንበኞች አሰተያየት ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ባልደረባው ተናግሯል ሲል የዘገበው ያሆ ኒውስ ነው።

  ENA

  Read more »

 • Over 740 Ethiopian rebels overpower Eritrean forces, enter Ethiopia in peace

  HUMERA, Northern Ethiopia - Over 740 Ethiopian rebels who were based in Eritrea routed Eritrean government forces in clashes near the Sudanese town of Omhajer on Friday and crossed the border to Ethiopia in peace, sources reported on Sunday.

   

   

  Tigray People's Democratic Movement (TPDM), which was under the radar of the Eritrean regime of President Isaias Afewerki for more than 12 years, and largely seen as a mercenary force in the eyes of change-seeking Eritreans, broke its chain loose and entered Sudan on Friday after destroying Eritrean troops who were rushed to the area to block the rebels' flight.

  On Friday, residents of the Ethiopian town of Bereket, about 70km northwest of the Ethiopian border town of Humera, reported heavy fighting between the rebels and Eritrean government forces. A story carried by the Sudanese Arabic-language Farajat online also published photos of the scores of the Ethiopian rebels being checked by Sudanese security officers.

  The TPDM forces wiped out Eritrean forces near Omhajer, and later at Seq al-Ketir before heading to Hamdait, all Sudanese towns. There were many casualties from both sides, Ethiopian TV reported on Sunday, without giving details. The rebels crossed the border to Ethiopia via Humera and Dima towns.

  The heavily-armed Ethiopian rebels were welcomed with open arms by Ethiopian government forces near the border, the TV said.

  The bulk of the TPDM force, including its leader, Molla Asgedom, has entered Ethiopia, but many small groups of TPDM were also either in the hands of Sudanese security or were still heading to Ethiopia in different directions.

  TPDM, which was the largest rebel force in Eritrea, and its return to Ethiopia, which was expected to fight against and overthrow the regime in Addis, remains a huge blow to the Eritrean regime of President Isaias Afewerki, which was using the rebel group as its own shield against Eritrean uprising.

  In fact, observers say let alone the tiny groups of Ethiopian rebels remaining in Eritrea, the Asmara regime itself is at risk of losing power as it has lost its most trusted force, (TPDM), which it had built as its own weapon against domestic unrest. Arrests are being made within the ranks of the army and security, according to the sources reaching Ethiomedia.com.

  Both Addis and Asmara have been using proxy forces to divert their own respective crises, and according to analysts, any major conflict between the two governments due to the latest crisis in Eritrea remains remote as war would only lead to the subsequent downfall of each regime.

  Source : Ethio Media

  Read more »